በውይይቱ መክፈቻ ላይ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ አበዱልባሲጥ አቡበከር እንዳስታወቁት በትምህርት ሴክተሩ የአጠቃላይ ትምህርት ማሻሻያ ፕሮግራም ለፍትሀዊነት በጀት በመመደብ እንደሚንቀሳቀሱ ገልጸው ይህንን በጀት ለታለመለት አላማ እንዲውል በጀቱ የተመደበላቸው ትምህርት ቤቶቹም ሆኑ ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ሊወጡ እንደሚገባ አስገንዝበዋል።