የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) በመጀመሪያ ሩብ አመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ነው
የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) የ2016 የበጀት አመት የመጀመሪያ ሩብ አመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ነው። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ...
የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) የ2016 የበጀት አመት የመጀመሪያ ሩብ አመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ነው። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ...
16ኛው ብሄራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለህብረ-ብሔራዊ አንድነታችንና ለሉዓላዊነታችን ዋስትና ነው" በሚል መሪ ቃል ከረፋዱ 4 ሰዓት ተኩል ...
የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የተቋቋመበት ተግባርና ኃላፊነት የክልሉን የፋይናንስ ሀብት አጠቃቀም ሥርዓት ውጤታማና ፍትሃዊ በማድረግ የሕዝቡን ቁልፍ ችግሮች በመፍታት የህብረተሰቡን ...
ቋሚ ኮሚቴው የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር የ2016 በጀት አመት የ1ኛ ሩብ አመት አገልግሎት አሰጣጥ ተመልክቷል። በምልከታው ቋሚ ኮሚቴው የመንግስት ፋይናንስ አስተዳደር ...
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለጤናችን በሚል የቢሮው አመራሮችና ሠራተኞች በስራ ገበታ ላይ እያሉ ጤናችውን ለመጠበቅ እንዲያስችል የአካል ብቃት ስፓርታዊ እንቅስቃሴ በቢሮው ...
የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኦርዲን በድሪ እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። በእለቱም በክልሉ ...
ጳጉሜን 1 የአገልጋይነት ቀን ኢትዮጵያን እናገልግል በሚል መሪ ቃል በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተከበረ ይገኛል፡፡ በማለዳ 1፡00 ሰዓት ላይ በጀመረው የአገልጋይነት ...
የሀረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የ2015 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀምና የ2016 በጀት ዓመት እቅድ ግምገማ አካሄዷል ፡፡፡ የገንዘብና ኢኮኖሚ ...