ስልጠናዎች

የሀረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ በመንግስት ፋይናንስ ዘርፍ አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም ዙሪያ ለሰራተኞቹ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ።

የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ በሰው ተኮር አገልግሎት» በሚል መሪ ሃሳብ ለቢሮው ሠራተኞች እና አመራሮች የመንግስት ፋይናንስ ዘርፍ አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም...

የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብበር ቢሮ በፋይናንስ ግልፅነትና ተጠያቂነት ፕሮግራም በበጀት ምንነት ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ።

ቢሮው ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ለተውጣጡ አካላት በበጀት ዝግጅትና ሂደት ዙሪያ የዜጎች ግንዛቤና ተሳትፎ ለማሳደግ የሚያስችል ከጂኔላ ወረዳ መስተዳደር ለተውጣጡ የማህበረሰብ...

በመዘናጋት በሀገሪቱ እያንሰራራ የመጣውን የኤች አይቪ/ኤድስ ስርጭት ለመግታት ሁሉም ባለድርሻ አካላት ርብርብ እንዲያደርጉ ተጠየቀ። የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ...

Page 1 of 2 1 2